ባማኮ —
ማሊ ውስጥ የሚገኙ የሱፊ እስልምና መሪዎች፣ አክራሪነትን በመዋጋት ላይ መሆናቸው ተነገረ።
መሪዎቹ ለዚሁ ዓላማ በጋራ በፈጠሩት ሕብረት የተሰባሰቡ ሲሆኑ፣ በውጪ ኃይሎች የሚረዱ ያሏቸው አክራሪ መምህራንና ተቋማት፣ የማሊን ወጣት ሙስሊሞች እያግባቡና አቅጣጫ እያሳቱ መሆናቸውንም ይናገራሉ።
ከባማኮ የደረሰንን የካትሪና ሆይጄን ዘገባ አዲሱ አበበ አቅርቦታል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።