ወሎ —
በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በያመቱ በሚያዝያ ወር የሚከበረውን የአሜሪካ የጃዝወር ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባቀረበው የጃዝ ሙዚቃ ድግስ አድምቆታል።
በኤምባሲው የባሕል ክፍል ኃላፊ Learned des ጃስ በርካታ ነገሮችን ለሚጋሩት ኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስትክክለኛ ድልድይ ነው፤ ብለዋል።
ከዩኒቨርሲቲው የሙዚቃ ተማሪዎች አንድንዶቹ ለአሜሪካ ድምጽ ሲናገሩም፤ ኤምባሲው ታዋቂ ሙዚቀኞችንማምጣቱ ሞያቸውን እንዲያዳብሩ እንደሚረዳቸው አመለከቱ።