በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢራን መንግሥትን የሚቃወሙ ሰልፎች

በኢራን የተለያዩ ከተሞች ካለፈው ሳምንት ሀሙስ ጀምሮ መንግሥትን የሚቃወሙ ሰልፎች በመካሄድ ላይ ናቸው።

ለስድስተኛ ቀን በቀጠለው የኢራን የተቃውሞ ንቅናቄ ውስጥ በነበሩት ግጭቶች ባለፈው ሌሊት ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውንና ተቃውሞው ከተቀጣጠለ አንስቶ የተገደለው ሰው ቁጥር ከሃያ መብለጡን የሃገሪቱ ቴሌቪዥን ዘግቧል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG