በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጽንስ ማቋረጥን በከፊል ሕጋዊ ያደረገዉ የኢትዮጵያ አዋጅ የበርካታ ሴቶችን ሕይወት እያተረፈ ነው


አይ ፒ ኤስ ኢንተርሽናል (IPAS International) - ህጉ ከወጣ በኋላ የመጣዉ ለዉጥ በጉልህ የሚታይ ነዉ።

ከአስር ዓመታት በፊት የወጣዉና ጽንስ ማቋረጥን በከፊል ሕጋዊ ያደረገዉ የኢትዮጵያ አዋጅ የበርካታ ሴቶችን ሕይወት እያተረፈ መሆኑን በዘርፉ ላይ የሚሰራ አንድ መንግስታዉ ያልሆነ ዓለም አቀፍ ድርጅት አስታውቋል።

መሰረቱን በዮናይትድ ስቴትስ (United States) ያደረገዉ አይ ፒ ኤስ ኢንተርሽናል (IPAS International) እንደሚለዉ ህጉ ከወጣ በኋላ የመጣዉ ለዉጥ በጉልህ የሚታይ ነዉ።

አይ ፒ ኤስ ኢንተርሽናል (IPAS International)
አይ ፒ ኤስ ኢንተርሽናል (IPAS International)

እስክንድር ፍሬዉ የላከውን ዘገባ ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።

ጽንስ ማቋረጥን በከፊል ሕጋዊ ያደረገዉ የኢትዮጵያ አዋጅ የበርካታ ሴቶችን ሕይወት እያተረፈ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG