በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓለምአቀፉ የፍልሰት ድርጅት ታንዛኒያ ውስጥ ተይዘው የነበሩ 74 ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው መመለሻቸውን ይፋ አደረገ


ዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት
ዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት

ዓለምአቀፉ የፍልሰት ድርጅት IOM ታንዛኒያ ውስጥ ተይዘው የነበሩ 74 ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ማገዙን ይፋ አደረገ። ሥራው የብዙ ወገኖችን ትብብር የሚጠይቅ እንደሆነም በኢትዮጵያ የሚገኘው የድርጅቱ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

ድርጅቱ በአሁኑ ወቅትም በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞትን ወደ ሃገራቸው ለመመለስ ሃገሮችን እያስተባበረ መሆኑን ይፋ አድርጓል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG