በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሕገወጥ መንገድ ታንዛኒያ የገቡ 71 ኢትዮጵያዊያን ዳሬሰላም ፍርድ ቤት ቀረቡ


ከሁለት ሳምንት በፊት ወደ ታንዛኒያ በሕገወጥ መንገድ የገቡት 71 የኢትዮጵያ ዜጎች በዳሬሰላም ፍርድ ቤት ቀርበዉ ለሁለት ሳምንት ቀጠሮ ተሰጣቸዉ።

ኢትዮጵያዉያኑ ታንዛኒያ የደረሱት ባለፈዉ የግቦት ወር መጨረሻ ሲሆን በጀልባ ተጉዘው ወደ ታንዛኒያ እንደገቡ ቻናል ቴን የተባለ የታንዛኒያ ዥን ጣብያ ጋዜጠኛ ሃሚሲ ሱሌይማን ለአሜርካ ድምጽ ተናግሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

በሕገወጥ መንገድ ታንዛኒያ የገቡ 71 የኢትዮጵያን ዳሬሰላም ፍርድ ቤት ቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:36 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG