በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሃሪኬን ኢርማ ዝናብ የተቀላቀለበት ከባድ አውሎነፋስ ፍሎሪዳ እያመራ ነው

  • አዳነች ፍሰሀየ

Hurricane Irma Florida

በከፍተኛው አምስት ደረጃ የሚለካ ሃሪኬን ኢርማ የተሰኛ ብርቱ ዝናብ የተቀላቀለበት ከባድ አውሎነፋስ ወደ ፍሎሪዳ እያመራ ነው።

በከፍተኛው አምስት ደረጃ የሚለካ ሃሪኬን ኢርማ የተሰኛ ብርቱ ዝናብ የተቀላቀለበት ከባድ አውሎነፋስ ወደ ፍሎሪዳ እያመራ ነው።

የአትላንቲኩ ዝናብ የተቀላቀለበት ከባድ አውሎ ነፋስ የካሪብያን ደሴቶችን አተራምሶ ሞትንና ውድመትን አድርሷል።

በመጭው እሁድ ደቡባዊ ፍሎሪዳን ያጠቃል ተብሎ ይጠበቃል።

ከዚያም ወደ ሰሜን ጆርጂያና ወደ ደቡብ ካሮላይና ይዘምታል ተብሎ ይጠበቃል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG