ዋሽንግተን ዲሲ —
በዩናይትድ ስቴትስ ለፕሬዘዳንትነት እየተካሄደ ያለው ዘመቻ ተጋግሎ በቀጠለበት ባሁኑ ወቅት፥ የዋይት ሃውስ (White House) ቤተ መንግሥትን የሚረከበው ቀጣዩ መሪ ለአፍሪካ አህጉር ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? ሲሉ ብዛት ያላቸው አፍሪካውያን እያሰላሰሉ ነው።
ይህንኑ አስመልክቶ፥ የአሜሪካ ድምጽ “Africa 54” ፕሮግራም ተባባሪ አዘጋጅ አስቴር ጊቱዊ ኢዋርት ያጠናቀረችው ዘገባ አለ።
ሰሎሞን ክፍሌ ”Super Tuesday” በመባል የሚታወቀውን፥ እጩዎች በአምስት ክፍለ ግዛቶች ያካሄዱትን ቅድመ ምርጫ ዘመቻና ውጤት አካትቶ፥ ”ለዲሞክራሲ በተግባር” ዝግጅቱ እንደሚከተለው አቀናብሮታል። ከድምጽ ፋይሉ ዝርዝሩን ያድምጡ።