በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ክልል በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ሰዎች ተገደሉ


Ethiopia Map
Ethiopia Map

በደቡብ ክልል በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ "ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች ፈፀሙት” በተባለ ጥቃት አንድ ህፃንን ጨምሮ አሥራ ሦስት ሰዎችን መግደላቸውንና አምስት ማቁሰላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።

ዘጠኝ ተጠሪጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ነብዩ ኢያሱ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ተጨማሪ ፌዴራልና የክልሉ ፀጥታ አስከባሪዎች ወደ አካባቢው መግባታቸውን ኮሚሽነሩ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በደቡብ ክልል በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:29 0:00


XS
SM
MD
LG