No media source currently available
በደቡብ ክልል በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ "ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች ፈፀሙት” በተባለ ጥቃት አንድ ህፃንን ጨምሮ አሥራ ሦስት ሰዎችን መግደላቸውንና አምስት ማቁሰላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።