በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋሞ ማኅበረሠብ መሪ በቡራዩ የተፈፀው ግድያ ላይ የሠጡት አስተያየት

የጋሞ አባቶች
የጋሞ አባቶች

ከጋሞ ደሬዎች የአንዱ ካኦ ባሕላዊ መሪ ደምሴ ፃራ ይባላሉ፡፡ ቅዳሜ ዕለት በቡራዩ የተከሰተውን ግድያ በመቃወም በአርባ ምንጫ የተቃውሞ ሠልፍ ላይ፣ በቁጣ ንብረት ለማውደም የቃጡ ወጣቶች እንደነበሩ የሚታወስ ሲሆን፣ አንደ አካባቢው ባሕል ሣር ይዘው በአካላቸው ቆመው ንብረቱን ከጥፋይ ከተከላከሉ የጋሞ ሀገር ሽማግሌዎች አንዱ የማኅበረሠብ መሪም ናቸው ደምሴ ፃራ፡፡

በቡራዩ ግድያ ሰለባ የሆኑትን የጋሞ ብሔረሰብ አባላት የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ለመገኘት ትላንት ወደ አዲስ አበባ ሲያመሩ በስልክ አነጋግረናቸዋል፡፡ በአንዳንድ የፖለቲካ አመለካከትና ፕሮፓጋንዳ እንዲሁም የግል ጥቅምን መነሻ ያደረጉት እንጂ በመሠረቱ በኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል የብሔር ግጭት ኖሮም አያውቅም ይላሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የጋሞ ማኅበረሠብ መሪ በቡራዩ የተፈፀው ግድያ ላይ የሠጡት አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:19 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG