በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲሱ የጋምቢያ ፕሬዚዳንት ሥልጣን ስለለቀቁት ያህያ ጃሜህ

አዲሱ የጋምቢያ ፕሬዚዳንት አዳማ ባሮው
አዲሱ የጋምቢያ ፕሬዚዳንት አዳማ ባሮው

አዲሱ የጋምቢያ ፕሬዚዳንት አዳማ ባሮው ሥልጣን በለቀቁት ያህያ ጃሜህ የሃያ ሁለት ዓመታት ግዛት ዘመን ተፈፀሙ የተባሉ ወንጀሎችን ለመመርመር የሃቅና እርቅ አጣሪ ኮሚሽን እንደሚመሠርቱ ገለፁ፡፡

አዲሱ የጋምቢያ ፕሬዚዳንት አዳማ ባሮው ሥልጣን በለቀቁት ያህያ ጃሜህ የሃያ ሁለት ዓመታት ግዛት ዘመን ተፈፀሙ የተባሉ ወንጀሎችን ለመመርመር የሃቅና እርቅ አጣሪ ኮሚሽን እንደሚመሠርቱ ገለፁ፡፡

ትላንት ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ በሰጡት ቃለ ምልልስ፣ 20 ዓመታት ረጅም ጊዜ ነው ሕዝቡ ዕውነቱን ማወቅ ይኖርበታል ብለዋል፡፡

ባልደረቦቻችን ጄምስ በቲ አና ሳሊኒ ማቲኒ ያጠናቀሩትን ትዝታ በላቸው ታቀርባለች፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አዲሱ የጋምቢያ ፕሬዚዳንት ሥልጣን ስለለቀቁት ያህያ ጃሜህ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:13 0:00

XS
SM
MD
LG