No media source currently available
አዲሱ የጋምቢያ ፕሬዚዳንት አዳማ ባሮው ሥልጣን በለቀቁት ያህያ ጃሜህ የሃያ ሁለት ዓመታት ግዛት ዘመን ተፈፀሙ የተባሉ ወንጀሎችን ለመመርመር የሃቅና እርቅ አጣሪ ኮሚሽን እንደሚመሠርቱ ገለፁ፡፡