አዲስ አበባ —
የቀድሞ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሓላፊ የነበረው አቶ ሃብታሙ አያሌው ለህክምና ወደ ውጭ አገር ያቀረበው አቤቱታ ቀደም ሲል ካቀረበው የሃኪም ማረጋገጫ በተጨማሪ የሃኪሞች ቦርድ ማረጋገጫ እንዲያቀርብ ታዘዘ።
የአቶ ሃብታሙ ቤተሰብ ይህን ማረጋገጫ ወረቀት ለማግኘት ጥረት እያካሄዱ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።