በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያውያንና ሶማሌያውያን አስተያየት


የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ፣ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ፣
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ፣ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ፣

ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ተለይታ የራስ-ገዝ አስተዳደር ከመሰረተችው ሶማሌላንድ ሪፐብሊክ ጋራ በተፈራረመችው አወዛጋቢ የባህር በር ግንኙነት ስምምነት ምክንያት አንድ ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ ውስጥ ገብተው የነበሩት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ አለመግባባታቸውን በስምምነት ለመፍታት ትላንት ረቡዕ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን በተመለከተ፣ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች የሚኖሩና የመቋድሾ ነዋሪዎችን ጠይቀናል።

አስተያየታቸውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

የኢትዮጵያውያንና ሶማሌያውያን አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:51 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG