ኢትዮጵያና ሶማሊያ በመካከላቸው ተፈጥሮ የነበረውን ውጥረት መፍትሄ ለመስጠት የደረሱበትን ሥምምነት፣ ለሁለቱ ሀገራትና ለቀጣናው ሠላምና መረጋጋት እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ እንደሚኖረው ከአዲስ አበባ ያነጋገርናቸው አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል።
በጉዳዩ ላይ አስተያየት የሰጡንን ነዋሪዎች አስተያየት ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም