ዋሺንግተን ዲሲ —
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ የስድስት ቀናት የዩናይትድ ስቴትስ ቆይታ፣ ክንውንና አንድምታ የሚመረምር ውይይት ነው።
ሼክስፒር ፈይሳ በዩናይትድ ስቴትሷ የሲያትል ዋሽንግትን ከተማ በጥብቅና ሞያ የተሰማራ ትውልደ-ኢትዮጵያዊ ነው።
ቴዎድሮስ ጸጋዬ የርዕዮት ሚዲያ ሥራ አስኪያጅ እና ጋዜጠኛ ነው። በተለያዩ መድረኮች ያነሷቸውን ከጉዳዩ ጋር የተዛመዱ ጭብጦች ጨምሮ በጠቅላይ ሚንስትሩ የዩናይትድ ስቴትስ ጉዞ እና የውይይት መድረኮች ገጽታ ዙሪያ ጠበቅ አድርገው ይከራከራሉ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ