በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የስፖርትና የባሕል ፌዴሬሽን ፌስቲቫል የኢትዮጵያ ቀን በቶሮንቶ ከተማ ተከበረ


ESFNA Toronto 2016
ESFNA Toronto 2016

የኢትዮጵያ ቀን በመባል ከእግር ኳሱ ሌላ ልዩ ልዩ የባህልና ትእይንቶች፡ የሥነ-ጽሑፍ ምንባቦችና የተጋበዙ እንግዶች ንግግር የሚያደርጉበት በአጠቃላይ ኢትዮጵያዊነትን የሚያጎሉና ታሪክን የሚያወቅሱ ዝግጅቶች እንደሚቀርቡ የስፖርትና የባህል ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ተስፋዬ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።

ዛሬ ስድስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው ፌስቲቫል የተሳተፈው ህዝብ ቁጥር ከፍተኛ መሆኑን ተገልጿል።

ዝርዝር ዝገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የኢትዮጵያ ቀን የስፖርትና የባሕል ፌዴሬሽን ፌስቲቫል በካናዳዪቱ ከተማ ቶሮንቶ ተከበረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:13 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG