በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የዓይደር ሆስፒታል ሰራተኞች ልዩ የገና በዓል አከባበር

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የዓይደር ሆስፒታል ሰራተኞች ልዩ የገና በዓል ኣከባበር
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የዓይደር ሆስፒታል ሰራተኞች ልዩ የገና በዓል ኣከባበር

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የዓይደር ሆስፒታል ሰራተኞች በቅርቡ ባቋቋሙት የበጎ አድራጐት ማህበር ከህሙማንና አስታማሚዎች እንዲሁም በአከባቢው ማኅበረሰብ ከሚገኙና ጧሪ የሌላቸው አረጋውያን ጋር በመሆን ልዩ የገና በዓል አክብረው ውለዋል።

በዚሁም መሰረት ከሰራተኞቹ በተሰበሰበው ገንዘብ የተገዙ ምግብና መጠጥ እንዲሁም ልብሶች ለበሽተኞቹ ታድሏል።

ዝግጅቱ ላይ የተገኘው ዘጋብያችን ግርማይ ገብሩ ተከታዩን ልዩ ዘገባ ልኳል። ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የዓይደር ሆስፒታል ሰራተኞች ልዩ የገና በዓል ኣከባበር
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:50 0:00

XS
SM
MD
LG