በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የዓይደር ሆስፒታል ሰራተኞች ልዩ የገና በዓል ኣከባበር
- ግርማይ ገብሩ
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የዓይደር ሆስፒታል ሰራተኞች በቅርቡ ባቋቋሙት የበጎ አድራጐት ማህበር ከህሙማንና አስታማሚዎች እንዲሁም በአከባቢው ማኅበረሰብ ከሚገኙና ጧሪ የሌላቸው አረጋውያን ጋር በመሆን ልዩ የገና በዓል አክብረው ውለዋል። በዚሁም መሰረት ከሰራተኞቹ በተሰበሰበው ገንዘብ የተገዙ ምግብና መጠጥ እንዲሁም ልብሶች ለበሽተኞቹ ታድሏል። ዝግጅቱ ላይ የተገኘው ዘጋብያችን ግርማይ ገብሩ ተከታዩን ልዩ ዘገባ ልኳል። ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025የባለ ሥልጣናት መፈታት ለደቡብ ሱዳን ውጥረት መርገብ ቁልፍ ጉዳይ ነው ተባለ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ወቀሰ
-
ማርች 14, 2025አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ
-
ማርች 13, 2025የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ
-
ማርች 12, 2025የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ
-
ማርች 12, 2025በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ 800 ሠራተኞች መታዳቸውን ገለጹ