በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትናንት የታሰሩት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

በትናንትናው ዕለት የታሰሩት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ ዘጠኙ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የታሰሩት አድማ በማስተባበር ኢኮኖሚውንና የሀገሪቱን ገፅታ የሚጎዳ ተግባር ፈፅመዋል በሚል በመጠርጠራቸው እንደሆነ ፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡

በትናንትናው ዕለት የታሰሩት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ ዘጠኙ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የታሰሩት አድማ በማስተባበር ኢኮኖሚውንና የሀገሪቱን ገፅታ የሚጎዳ ተግባር ፈፅመዋል በሚል በመጠርጠራቸው እንደሆነ ፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡

ጥያቄውም ሆነ አድማው የሁላችንም ነው ያሉ ሌሎች የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ግን ዘጠኙ ብቻ ለምን እንደታሰሩ እንዳልገባቸው ገልፀዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ትናንት የታሰሩት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:36 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG