ዋሽንግተን ዲሲ —
Meseret Nigusse privious picture
ለሶስት አመት የዘለቀ ሰላማዊ የፍቅር ጓደኝነታቸውን ወደ ትዳር ለማጠንከር በምታደርገው ጥረት ያለመግባባት በመሃከላቸው በመከሰቱ የፍቅር ጓደኝነታቸው ይቋረጣል።
ሰለሞን በላይ የተባለው ይህ የቀድሞ ጓደኛዋ ግን መለያየቱ ያልተዋጠለት ኖሮ ፤ መውጫ መግቢያዋን ትከታትሎ ባላሰበችው ሰአትና ቦታ ፊቷና ሰውነቷ ላይ አሲድ በመድፋት ለከፍተኛ ስቃይ ዳርጓታል። ከበታች ያለውን የድምፅ ምልክት በመጫን ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ።