ዋሽንግተን ዲሲ —
ከኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ አድናቂያን ልብ ውስጥ የማይጠፉ ቁጥራቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ነጠላ ዜማዎችንና ከ250 በላይ ሙሉ የባህል የሙዚቃ አልበሞችን ያቀናበረ ታላቅ ሙዚቀኛ ነበር ሙሉጌታ አባተ።
በስራ ዘመኑ ከአጠገቡ የነበሩ የሙያ አጋሮቹ ስለ ሙሉጌታ አባተ በአጭሩ አጫውተውናል።
ከመስታወት አራጋው ጋር ያደረጉትን ቆይታ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።