በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሰራዊቴ ተልኮውን አሳክቶ ወደ ምሽጉ ተመልሷል” ኢትዮጵያ


የኢትዮጵያ መንግስት የኮሚውኒኬሽንስ ጉዳዮች ሚንስትር ኣቶ ጌታቸው ረዳ
የኢትዮጵያ መንግስት የኮሚውኒኬሽንስ ጉዳዮች ሚንስትር ኣቶ ጌታቸው ረዳ

ከኤርትራ ጋር ወደለየለት ጦርነት መግባት የኢትዮጵያ ምርጫ አይደለም ሲሉ የኢትዮጵያ መንግስት የኮሚውኒኬሽንስ ጉዳዮች ሚንስትር አስታወቁ።

“ዓላማችንን ካሳካን በኋላ ጦራችንን ያስወጣንው በዚህ ምክንያት ነውብለዋል አቶ ጌታቸው ረዳ ማምሻውን ለውጭ ሀገር ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ።

የኢትዮጵያ መንግስት የኮሚውኒኬሽንስ ጉዳዮች ሚንስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ለውጭ ሀገር ጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:53 0:00

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

“ሰራዊቴ ተልኮውን አሳክቶ ወደ ምሽጉ ተመልሷል” ኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG