አዲስ አበባ —
ጎተራ አካባቢ በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ታሥረው የሚገኙት ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ የኢንተርኔት አምደኞችና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች ከዚህ ቀደም በተለያየ ጊዜ ታስረው የተፈቱ ናቸው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
በቅርብ ግዜ ከእስር የተፈቱትን እስክንድር ነጋን፣ አንዷለም አራጌንና ተመስገን ደሳለኝን ጨምሮ አያሌ ሰዎች አዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በኮማንድ ፖስቱ ትዛዝ ታስረው እንደሚገኙ ታወቀ። ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ በኮማንድ ፖስቱ ትዛዝ ከመታሰራቸው የተለየ ሌላ መረጃ እንደሌለው ተናግሯል።
ጎተራ አካባቢ በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ታሥረው የሚገኙት ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ የኢንተርኔት አምደኞችና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች ከዚህ ቀደም በተለያየ ጊዜ ታስረው የተፈቱ ናቸው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ