ሮቦት ፈጣሪው ወጣት
ሳሙኤል መርጋ የ18 አመት ወጣት ነው። በርካታ ተንቀሳቃሽ ሞዴል ሮቦቶችን ሰርቷል። ባለፈው አመት ህንድ ከሚገኘው በሮቦት ፈጠራና በህዋ ምርምር ተሰጦ ካላቸው አለም አቀፍ ወጣቶች የስልጠና፣ ትምህርትና የሰርቶ ማሳያ ውድድር እድሎችን ከሚሰጠው ከስፔስ ዲቨሎፕመንት ኔክሰስ/Space Development Nexus/ኩባንያ ባዘጋጀው ውድድር ከ20 ወጣቶች በአንደኝነት አሸንፏል። ከሁለት ወራት በፊትም በዛው በህንድ አለም አቀፍ ውድድር በድጋሚ የአንደኝነት ደረጃ ይዞ አሸንፏል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 10, 2024
የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ተጀመረ
-
ሜይ 10, 2024
ለአሜሪካውያን ድምፅ ሰጪዎች ኢኮኖሚው ዋና ጉዳይ ነው
-
ሜይ 10, 2024
በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በፅንስ ማስወረድ ጉዳይ ሙግቱ ተጧጡፏል
-
ሜይ 10, 2024
በእስራኤል - ሐማስ ጦርነት የተማሪ ጋዜጠኞች ተቃውሞ
-
ሜይ 10, 2024
ናይጄሪያ በ2023 ምርጫ የወንጀል ተከሳሾችን የፍርድ ሒደት ጀመረች
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ