በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለአሜሪካውያን ድምፅ ሰጪዎች ኢኮኖሚው ዋና ጉዳይ ነው


ለአሜሪካውያን ድምፅ ሰጪዎች ኢኮኖሚው ዋና ጉዳይ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:37 0:00

በጆ ባይደን እና በዶናልድ ትረምፕ መካከል በሚደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ የሃገሪቱ ኢኮኖሚ ዋናው ትልቅ ጉዳይ ነው። ባይደን በያዝነው ሳምንት የአዲስ ቴክኖሎጂዎች መዋዕለ ነዋይ የተመለከተ ዘመቻ አድርገዋል። ትረምፕ በበኩላቸው፣ ባይደን ለመሠረተ ልማት ግንባታ እያዋሉ ያሉትን ወጪ እንደሚያስቆሙና የነዳጅ ቆፋሮን እንደሚያበረታቱ አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG