በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ በ2016 - የመንግሥቱ ግምገማ


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

ኢትዮጵያ ወደ አዲሱ የፈረንጆች አመት የምትሸጋገረው ኤል ኒኖ ያስከተለውን ድርቅ ተቋቋማ ባለፈችበትና በሀገሪቱ የተፈጠረው ሁከት በተረጋጋበት ሰዓት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ቃል አቀባይ ተናግረዋል።

መንግስት ህብረተሰቡንም ጭምር ያሳተፈ የተሃድሶ እንቅስቃሴ እያካሄደ መሆኑንም ቃል-አቀባዩ አቶ መሐመድ ሰይድ ገልጸዋል።

በመንግስት ኮሙኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽህፈት ቤት የህዝብና ሚድያ ግንኙነት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ መሐመድ ሰይድ የሰጡትን ከተከታዩ ድምፅ ይከታተሉት፡፡

ኢትዮጵያ በ2016 - የመንግሥቱ ግምገማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:24 0:00

XS
SM
MD
LG