በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የምጣኔ ሀብት በ2016 - ክፍል ሁለት


ኢትዮጵያ በመጠናቀቅ ላይ ያለው 2016 ጉዞ በምጣኔ ሀብት፣ ሁለት ከበባድ ፈተናዎች ደቅኖ ያለፈ ሆኗል።

የኢትዮጵያ መንግሥትና የዓለም አቀፍ ድርጅቶችም እንዳስታወቁት ከ1977ቱ የከፋና ከ10ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ለተረጂነት ያጋለጠ ድርቅ ተከስቷል።

በተጨማሪም ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ሀገሪቱ በከባድ ህዝባዊ ተቃውሞዎች ስትታመስ ቆይታ፤ በአሁኑ ወቅት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመተዳደር ላይ ትገኛለች።

ሔኖክ ሰማእግዜር በክፍል ሁለት ዘገባ አለው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የኢትዮጵያ የምጣኔ ሀብት በ2016 - ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:12 0:00

XS
SM
MD
LG