በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ተገደው የሚደፈሩ አዳጊ ሴቶች ቁጥር አሁንም አሳሳቢ ነው" ወ/ሮ ማሪያ ሙኒር


Maria Munir
Maria Munir

በኢትዮጵያ የቅርብ ሴት ጓደኛማቾች በጋራ የመሰረቱት “safe house” በአማርኛ "ከለላ ቤት" የተሰኘው የግብረሰናይ ድርጅት የተጎዱ ሴቶች የሚያገግሙበት መጠለያ ነው።

ድርጅቱ በቅርቡ በአዋሳ የተከፈተውን አዲስ መጠለያ ጨምሮ በአዲስ አበባ፣ በአዳማና በኦሮሚያ በመቶዎች የሚቆጠሩ የፆታ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች በማስጠለል የህክምና፣ የስነልቦና ጥንካሬና የሙያ ስልጠና አገልግሎትን በመስጠት ላይ ይገኛል።

"ተገደው የሚደፈሩ አዳጊ ሴቶች ቁጥር አሁንም አሳሳቢ ነው" ወ/ሮ ማሪያ ሙኒር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG