No media source currently available
በኢትዮጵያ የቅርብ ሴት ጓደኛማቾች በጋራ የመሰረቱት “safe house” በአማርኛ "ከለላ ቤት" የተሰኘው የግብረሰናይ ድርጅት የተጎዱ ሴቶች መጠለያ ነው።