አዲስ አበባ —
የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በነበሩት አቶ ሀብታሙ አያሌው ይሀው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወደም ሲል የጣለውን የጉዞ እግድ ለማንሳት ሲጠበቅ የቆየ ቢሆንም ዛሬም ፍርድ ቤቱ ለመወሰን አለመቻሉን ገልጿል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
የፈደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ዳኛ ባለመሟላቱ ምክንያት በአቶ ሀብታሙ አያሌው ላይ በተጣለው የጉዞ እገዳ ውሳኔ መስጠት እንዳልቻለ አስታወቀ። የቤተሰቡ አባላት የተፈጠረው ሁኔታ ቤተሰብ ዘንድ ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሮብናል ብለዋል።
የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በነበሩት አቶ ሀብታሙ አያሌው ይሀው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወደም ሲል የጣለውን የጉዞ እግድ ለማንሳት ሲጠበቅ የቆየ ቢሆንም ዛሬም ፍርድ ቤቱ ለመወሰን አለመቻሉን ገልጿል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።