በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የግብርና ምርት ወደ ዓለም ገበያ ለማቅረብ ከፈልጉ


የግብርና ምርት ወደ ዓለም ገበያ ለማቅረብ ከፈልጉ
የግብርና ምርት ወደ ዓለም ገበያ ለማቅረብ ከፈልጉ

ከማሪዋና በላይ የሚጣፍጡ ኢትዮጵያዊ ምርቶች

የኢትዮጵያ የግብርና ምርቶች የአካባቢው የአፍሪካ ሀገሮችን ጨምሮ በመካከለኛው ምስራቅ፣ አውሮፓና ዩናይትድ ስቴይትስ እንዲሁም በኢስያ ለገበያ በመቅረብ ላይ ናቸው።

የኢትዮጵያ አበባ አትክልትና ፍራፍሬ አምራች ላኪዎች ማህበር፤ ከአባላቱና አብረውን ከሚሰሩት ገበሬዎች ጋር በመሆን፤ የግብርና ምርቶችን ለውጭ ገበያ በስፋት ያቀርባል።

የድርጅቱ መስራችና አሁን አባል አቶ ጸጋየ አበበ ስለ ገበያው ከጋቢና ቪኦኤ አዘጋጆች ጋር ያደረገውን ቃለ-ምልልስ ያዳምጡ።

ከማሪዋና በላይ የሚጣፍጡ ኢትዮጵያዊ ምርቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:33 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG