በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሙስና ተጠርጥረው የተያዙ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ባለሀብቶች ቁጥር ጨምሯል

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ፓርላማ የገንዘብና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዲኤታ የአቶ አለማየሁ ጉጆን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱና በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል።

የኢትዮጵያ ፓርላማ የገንዘብና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዲኤታ የአቶ አለማየሁ ጉጆን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱና በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል።

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የተያዙ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ባለሀብቶች ቁጥርም ጨምሯል።

በአለፈው አርብ ለአስቸኳይ ስብሰባ የተጠራው ለረፍት ከተበተነበት የተሰበሰበው የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአንድ ሚኒስትር ዲኤታ ያለመከሰስ መብትም አንስቷል፡፡

ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው እኝሁ የገንዘብና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አለማየሁ ጉጆ በፍርድ ቤት ማዘዣ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውም ተገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG