በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በየትኛውም ደረጃ ላይ ያለ ባለሥልጣን፣ ከተጠያቂነት አያመልጥም” - ጠቅላይ አቃቤ ሕግ


የፌደራሉ ጠቅላይ ዋና አቃቤ ሕግ ጌታቸው አምባዬ
የፌደራሉ ጠቅላይ ዋና አቃቤ ሕግ ጌታቸው አምባዬ

በሙስና ተጠርጥረው የታሠሩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ባለሃብቶችና ደላሎች ቁጥር 42 መድረሱን የፌደራሉ ጠቅላይ ዋና አቃቤ ሕግ ጌታቸው አምባዬ አስታውቀዋል።

በሙስና ተጠርጥረው የታሠሩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ባለሃብቶችና ደላሎች ቁጥር 42 መድረሱን ፌደራሉ ጠቅላይ ዋና አቃቤ ሕግ ጌታቸው አምባዬ አስታውቀዋል።

ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ “በየትኛውም ደረጃ ላይ ያለ ባለሥልጣን ከተጠያቂነት አያመልጥም” ብለዋል።

በሙስና የተጠረጠሩ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ከተገለፀ በኋላ በሰጡት የመጀመሪያ መግለጫ ነው፣ የፌደራል ጠቅላይ ዋና ዓቃቤ ሕግ ጌታቸው አምባዬ ቁጥሩ መጨመሩን ይፋ ያደረጉት፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

“በየትኛውም ደረጃ ላይ ያለ ባለሥልጣን፣ ከተጠያቂነት አያመልጥም” - ጠቅላይ አቃቤ ሕግ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:46 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG