በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሮች የሰጡት ንግግር


የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚንስተር ኦስማን ሳልህ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰባኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር እየሰጡ
የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚንስተር ኦስማን ሳልህ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰባኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር እየሰጡ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰባኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የኤርትራና የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስተሮች ባደረጉት ንግግር ሁለቱም አገሮች በድርጅቱ የተጣለባቸውን የኢኮኖሚና የጦር እገዳ እንዲነሳላቸው ጥሪ አቅርበዋል።

የሱዳንና የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሮች በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰባኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ በሰጡት ንግግር በየሃገራቸው የተጣለባቸውን የኢኮኖሚና የጦር እገዳ እንዲነሳላቸው ጥሪ አቅርበዋል።

የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚንስተር ኦስማን ሳልህ የሃገሪቱን ድንበር እንዲክበርና ሕጋዊ አካሄድ እንዲሰፍር ለድርጀቱ አባሎች ገልጸዋል። የሱዳን ውጭ ጉዳን ሚኒስተር ኢብራሂም አህማን እብደል ዓዚዝ ጋንዶር በበኩላቸው ሰዎችን በማሸጋገር ተግባር ላይ በተሰማሩ ሰዎችንና ተመሳሳይ ወንጀሎችን ለማቆምና ወንጀለኞችን ወደ ሕግ ለማቅረብ እንደሚጥሩ ቃል ገብተዋል።

የኤርትራው ውጭ ጉዳይ ሚኒስተሩ የኤርትራ ድንበር እንዲክበርና ሕጋዊ አካሄድ እንዲሰፍን ለድርጀቱ አባሎች ደግመው ጥሪ አቅርበዋል።

​ባለፈው አርብ እለት የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ኢብራሂም አህማን እብደል ዓዚዝ ጋንዶር በበኩላቸው በሃይል የሚጣል የኢኮኖሚና ናየጦር እቀባ ሱዳን እንደምትቃወም ገልጸው ሰዎችን በሕገ-ውጥ በማሸጋገር ተግባር ላይ የተሰማሩ ወንጀለኞችን ወደ ሕግ ለማቅረብ እንደሚጥሩ ቃል ገብተዋል።

የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰባኛ ጠቅላላ ጉባዔ ንግግር ሲያደርጉ

ሳሌም ሰለሞን በኒው ዮርክ ከተማ ተገኝታ ያቀናበረችውን ዘገባ የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

የኤርትራና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሮች የሰጡት ንግግር /ርዝመት - 3ደ42ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:41 0:00

XS
SM
MD
LG