No media source currently available
የሱዳንና የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሮች በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰባኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ በሰጡት ንግግር በየአገራቸው የተጣለባቸውን የኢኮኖሚ እገዳ እንዲነሳላቸው ጥሪ አቅርበዋል።