No media source currently available
በኢትዮጵያ ተወልዳ፤ ዩናይትድ ስቴይትስ ያደገችው የጃዝ ሙዚቀኛ መክሊት ሀዴሮ፤ ኢትዮ-ጃዝ ሙዚቃን ለዓለም አቀፍ መድረክ ታስደምጣለች። መሰረቷን በሳን-ፍራንሲስኮ አድርጋ የባህል ሙዚቃን ከጃዝ ጋር በማጣመር በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታዜማለች። በዋሽንግተን ዲሲ ስራዋን ለማቅረብ በተጓዘችበት ወቅት ሱራፌል ሽፈራው @djphatsu አነጋግሯታል።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ