No media source currently available
አስራት ፋና በኢትዮጵያ ረጂሙ ሰው፤ ላለፉት 20 ዓመታት በሲያትል ዋሽንግተን ኖሯል። በኢትዮጵያ በአንድ ወቅት የሚለካው ጫማ በማጣቱ፤ መንግስት አስኮ የሚገኝ የጫማ ፋብሪካ፤ ለአስራት በልኩ ጫማ እንዲሰራለት ፈቅዶ ነበር። አስራት በአሜሪካ ሀገር ስለ ኑሮ፣ የኢትዮጵያ ናፍቆቱና ገራገር ደግ አሳቢ ባህሪውን ያካፍለናል። #GabinaVOA #VOAAmharic @djphatsu #tallestmaninseattle #africa #Ethiopia
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ