በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የመሬት ፖሊሲ እና ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች


ዶ/ር መልካሙ በላቸው፣ ዶ/ር ኢዩኤል ታምራት፣ አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው በኢትዮጵያ የመሬት ፖሊሲ እና ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች
ዶ/ር መልካሙ በላቸው፣ ዶ/ር ኢዩኤል ታምራት፣ አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው በኢትዮጵያ የመሬት ፖሊሲ እና ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች

በኢትዮጵያ፣ የመሬት ባለቤትነትን ጨምሮ በአስተዳደር ሥርዓቱ ላይ ጉድለቶች መኖራቸውን የገለጹ የዘርፉ ባለሞያዎች፣ የአርሶ አደሩ ምርታማነት እንዳያድግ ማድረጋቸውን ተናገሩ።

በከተሞችም፣ የመሬት አስተዳደርን ማዘመን አለመቻሉን ጠቅሰው፣ የሙስና እና ብልሹ አሠራሮች ምክንያት እንደኾነም አንሥተዋል፡፡

ወቅቱን የዋጀ የመሬት ይዞታ ባለቤትነትን ጨምሮ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ማድረግ እንደሚገባም፣ ባለሞያዎቹ ለአሜሪካ ድምፅ አመልክተዋል፡፡

በዚኽ ጉዳይ ላይ ሦስት ባለሞያዎችን አወያይተናል። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

በኢትዮጵያ የመሬት ፖሊሲ እና ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:26:01 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG