በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ ያወጣው የከተማ ቦታ አዋጅ አሁንም ድረስ ግልጽ እንዳልሆነላቸው ቪኦኤ ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች ገልጠዋል


ቀደም ሲል ማብራሪያ የሰጡ የህግ ባለሙያ ኣዋጁን ከአስራ ዘጠኝ ስድሳ ሰባቱ የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት አዋጅ ቀጥሎ የመጣ ስር ነቀል አዋጅ ሲሉ ገልጠውታል ።

እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG