በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ኦሮሚያ ውስጥ እሥራትና ድብደባው እየከፋ ሄዷል"ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ


የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ለተቃውሞ ሰልፍ በወጡበት ወቅት የተነሳ ፎቶ- ማልታ[ፋይል - ሮይተርስ]
የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ለተቃውሞ ሰልፍ በወጡበት ወቅት የተነሳ ፎቶ- ማልታ[ፋይል - ሮይተርስ]

የገንጂ ከተማ ከንቲባ "ኦነግን የሚያወድስ ዘፈን ስለዘፈኑ ነው"ብለዋል

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የፀጥታ ኃይሎች “እያደረሱ ነው - የሚሉት ድብደባና እሥራት - እየከፋ ሄዷል” ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎችና ተማሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡ የኦሮምኛ ዝግጅት ክፍላችን ባልደረባ ጃለኔ ገመዳ ያጠናቀረችው ዘገባ አለ፤ ጽዮን ግርማ ታቀርበዋለች፡፡

በምዕራብ ወለጋ ዞን በገንጂ ወረዳ እና ከተማ ውስጥ በሚገኝ የሁለተኛ ደረጃ መሰናዶ ትመሕርት ቤት ተማሪዎች፤ ትናንትና እና ዛሬ ለሰላማዊ ሰልፍ በወጡበት ወቅት ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈጸመባቻው ላሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ፡፡

"ኦሮሚያ ውስጥ እሥራትና ድብደባው እየከፋ ሄዷል"ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:28 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG