በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ አበባ ውስጥ የኮሮናቫይረስ ተጋላጭነት ለመቀነስ ተጨማሪ አውቶቡሶች ተመደቡ


ምክትል ከንቲባዋ አዳነች አቤቤ
ምክትል ከንቲባዋ አዳነች አቤቤ

የአዲስ አበባ አስተዳደር 560 ተጨማሪ አውቶቡሶችን ተከራይቶ ወደ ሥምሪት ማስገባቱን ምክትል ከንቲባዋ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል።

እርምጃው የኅብረተሰቡን የኮሮናቫይረስ ተጋላጭነት ለመቀነስ የታሰበ መሆኑንም የከተማዪቱ የትራንስፖርት ቢሮ ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አዲስ አበባ ውስጥ የኮሮናቫይረስ ተጋላጭነት ለመቀነስ ተጨማሪ አውቶቡሶች ተመደቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00


XS
SM
MD
LG