No media source currently available
የአዲስ አበባ አስተዳደር 560 ተጨማሪ አውቶቡሶችን ተከራይቶ ወደ ሥምሪት ማስገባቱን ምክትል ከንቲባዋ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል። እርምጃው የኅብረተሰቡን የኮሮናቫይረስ ተጋላጭነት ለመቀነስ የታሰበ መሆኑንም የከተማዪቱ የትራንስፖርት ቢሮ ገልጿል።