በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“መንበረ ጴጥሮስን መሥርተናል” ያሉ ከእስር ተለቀቁ


 “መንበረ ጴጥሮስን መሥርተናል” ያሉ ከእስር ተለቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:50 0:00

“መንበረ ጴጥሮስን መሥርተናል” ያሉ ከእስር ተለቀቁ

“መንበረ ጴጥሮስን መሥርተናል” በሚል መግለጫ መስጠታቸውን ተከትሎ፣ በሸገር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት ታስረው የቆዩ የሃይማኖት አባቶች እና አበሮቻቸው፣ ትላንት ሰኞ ማምሻውን ከእስር መለቀቃቸውን፣ ጠበቃቸው ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።

ለአንድ ወር ከዐሥራ ስምንት ቀናት በእስር መቆየታቸውን የገለጹት ጠበቃቸው አቶ ዮሐንስ ጌታሁን፣ እያንዳንዳቸው በአምስት ሺሕ ብር ዋስትና ከእስር እንደተለቀቁ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG