በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሸገር ከተማ የታሰሩ የሃይማኖት አባቶች ተጨማሪ አምስት ቀናት ተጠየቀባቸው


“መንበረ ጴጥሮስ” የተሰኘ “የኦሮሚያ ሲኖዶስ” ማቋቋማቸውን ተከትሎ፣ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር በእስር ላይ የሚገኙት 11 የሃይማኖት አባቶች እና መዘምራን፣ ዛሬ ረቡዕ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ።

ጠበቃቸው አቶ ዮሐንስ ጌታሁን ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለጹት፣ ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ ተጨማሪ ምርመራ አምስት ቀናት በመፍቀድ ለየካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

በሸገር ከተማ የታሰሩ የሃይማኖት አባቶች ተጨማሪ አምስት ቀናት ተጠየቀባቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:58 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG