በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዩናትድ ስቴትስ ለፕሬዝዳንትነት ውድድር በሚደረገው ቅድመ ምርጫ፣ ትራምፕ እና ሂላሪ አሸነፉ


ፋይል ፎቶ - ትራምፕ እና ሂላሪ
ፋይል ፎቶ - ትራምፕ እና ሂላሪ

ትላንት ሪፑብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ (Donald Trump) እና ዲሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን (Hillary Clinton) ከፍተኛውን የድምፅ ብልጫ በማግነት አሸናፊዎች ሆነዋል።

በዩናይትድ ስቴትስ ለፕሬዘዳንትነት እየተካሄደ ባለው ቅድመ ምርጫ ትላንት ሪፑብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ (Donald Trump) እና ዲሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን (Hillary Clinton) ከፍተኛውን የድምፅ ብልጫ በማግኘት አሸናፊዎች ሆነዋል።

በተለይ ትራምፕ (Trump) በፍሎሪዳ ማሸነፋቸው፥ የማርኮ ሩብዮን (Marco Rubio) የምረጡኝ ዘመቻ እንዲያበቃ አድርጓል።

የኦሃዮው( Ohio) ጆን ኬስክ (John Kasich) ግን በሚያስተዳድሩት ክፍለ ግዛት በማሸነፋቸው፥ ወደ ዋይት ሃውስ (White House)ቤተ መንግሥት ለመግባት ያላቸውን ተስፋ አለምልሟል።

የአሜሪካ ድምፁ የብሄራዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ጂም ማሎን (Jim Malone) ያጠናቀረው ዘገባ አለ። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

በዩናትድ ስቴትስ ለፕሬዝዳንትነት ውድድር በሚደረገው ቅድመ ምርጫ፣ ትራምፕ እና ሂላሪ አሸነፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:06 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG