በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከደቡብ ክልል ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ የተፈናቀሉ ሰዎች ስጋት

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬዓለም ሽባባው፣ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄነራል አደም መሐመድ፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል እንዳሻው ጣሰው፣ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬዓለም ሽባባው፣ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄነራል አደም መሐመድ፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል እንዳሻው ጣሰው፣ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው

በደቡብ ክልል ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ የደረሰው ጥቃት ሰለባ የሆኑ የወረዳው ነዋሪዎች፣ በማንነታቸው የተነሳ እየተጠቁ መሆናቸውን እና ከቤታቸው መፈናቀላቸውን ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ ከኅብረተሰቡ ጋር ውይይት እያካሄዱ መሆኑን ተዘግዝቧል።

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በበኩላቸው በጉራ ፈርዳ ወረዳ የተፈፀመውን ጥቃት በተመለከተ ዛሬ በግል የፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ጥቃቱ ማንነትን መሰረት ያደረገ መሆኑን ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከደቡብ ክልል ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ የተፈናቀሉ ሰዎች ስጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:25 0:00

XS
SM
MD
LG