ዋሽንግተን ዲሲ —
በዩናይትስ ስቴትስ የመወሰኛው ምክር ቤት የውጪ ግንኙነት ኮሚቴ ሊቀ-መንበር የቴነሲው ሬፓብሊካን ቦብ ኮርከር (Bob Corker) በልዩ ልዩ የዓለማችን ጉዳዮችና ይልቁንም ወቅታዊ በሆነው በፀረ-አይሲስ እንቅስቃሴ ላይ፣ ከቪኦኤው ማይክል በውማን (Michael Bowman) ጋራ ተወያይተዋል።
ሴናተር ኮርከር (Corker) መልስ ከሰጡባቸው ነጥቦች መካከል የሦርያው ቀውስ፣ ሰሜን ኮርያ ላይ የተጣለው ማዕቀብ፣ ከኢራን ጋር የተደረገው የኑክሊየር ጦር መሣርያ ስንምምነትና የፀረ-አይሲል እንቅስቃሴ ጥቂቶቹ ናቸው።
አዲሱ አበበ ሰፋ ያለ ዝርዝር አጠናቅሮ አቅርቧል። ከድምጽ ፋይሉ ያምድጡ።
በተጨማሪም ከዚህ በታች ያለውን ቪድዮ በመጫን ሙሉውን የቪድዮ ቃለ-ምልልስ ይመልከቱ።