በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰማያዊ ፓርቲ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ድርሻቸውን ይወጡ ሲል ጥሪ አቀረበ

ሰማያዊና መድረክ ተባብረው በሚሠሩበት ሁኔታ ላይ እየተወያዩ መሆናቸውም ተገለጸ።

ሕዝባዊ መንግሥት መመሥረትና የሃገሩን ሉዓላዊነት መጠበቅ የአንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ድርሻቸውን ይወጡ ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጥሪ አቀረበ።

ሰማያዊና መድረክ ተባብረው በሚሠሩበት ሁኔታ ላይ እየተወያዩ መሆናቸውም ተገለጸ።

ከመንግሥት ጋር ድርድር መጀመር የሚቻልበት ሁኔታ ባሁኑ ጊዜ እንደሌለም የፓርቲው መሪ ተናግረወኣል።

መለስካቸው አምሃ ጋዜጣዊ መግለጫውን ተከታትሏል። የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።

ሰማያዊ ፓርቲ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ድርሻቸውን ይወጡ ሲል ጥሪ አቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:30 0:00

XS
SM
MD
LG